diff --git a/src/intl/am/page-get-eth.json b/src/intl/am/page-get-eth.json index 2f91871906d..6100b18c6b0 100644 --- a/src/intl/am/page-get-eth.json +++ b/src/intl/am/page-get-eth.json @@ -9,23 +9,33 @@ "page-get-eth-cex-desc": "ምንዛሬዎች በተለምዶ የምንጠቀመው ገንዘቦችን በመጠቀም ክሪፕቶ እንዲገዙ የሚያስችልዎ ንግዶች ናቸው ። በራሳችሁ ስር ወዳለ ቦርሳ እስክትልኩት ድረስ በምትገዙት ማንኛውም ETH ላይ ጥበቃ አላቸው ።", "page-get-eth-checkout-dapps-btn": "Dappን ይመልከቱ", "page-get-eth-community-safety": "የማህበረሰብ ፖስቶች በደህንነት ላይ", - "page-get-eth-description": "ኢተርየም እና ETH በማንኛውም መንግስት ወይም ኩባንያ ቁጥጥር ሰር አይደሉም - ያልተማከሉ ናቸው። ይህም ማለት ETH ለሁሉም ሰው ለመጠቀም ክፍት ነው።", + "page-get-eth-description": "Ethereum በየትኛውም ድርጅት ስር አይደለም - ያልተማከለ ነው።", "page-get-eth-dex": "ያልተማከሉ ምንዛሪዎች (DEXs)", - "page-get-eth-dex-desc": "የበለጠ ቁጥጥር ከፈለጉ ፣ ETHን አቻ-ለ-አቻ ይግዙ። በDEX የገንዘብዎን ቁጥጥር ለተማከለ ኩባንያ ሳይሰጡ መገበያየት ይችላሉ።", + "page-get-eth-dex-desc": "የበለጠ ቁጥጥር ከፈለጉ ፣ ETH ን ስልጡን ውሎችን በመጠቀም ይግዙ። በተሰባጠረ ፋይናንስ የዲጂታል ገንዘብዎን ቁጥጥር ለተማከለ ኩባንያ ሳይሰጡ መገበያየት ይችላሉ።", + "page-get-eth-peers": "ከባልደረቦችህ ETH ን ተቀበል", + "page-get-eth-peers-desc": "አንዴ የ Ethereum መለያ ካሎት፣ የሚያስፈልጎት ነገር ቢኖር ETH (እና ሌሎች ቶከኖች) አቻ ለአቻ መላክ እና መቀበል ለመጀመር አድራሻዎትን ማጋራት ብቻ ነው።", + "page-get-eth-staking": "ሽልማቶችን ማሰባሰብ", + "page-get-eth-staking-desc": "ቀደም ሲል የተወሰነ ETH ካለዎት፣ አረጋጋጭ መስቀለኛ መንገድን በማስኬድ የበለጠ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። ይህንን የማረጋገጫ ስራ በETH ውስጥ ለሰሩበት ክፍያ ይከፈለዎታል።", + "page-get-eth-earn": "ETH ያግኙ", + "page-get-eth-earn-desc": "ለDAOs ወይም በcrypto ውስጥ ለሚከፍሉ ኩባንያዎች በመስራት፣ ጉርሻዎችን በማሸነፍ፣ የሶፍትዌር ስህተቶችን በማግኘት እና ሌሎችንም በማግኘት ETH ማግኘት ይችላሉ።", + "page-get-eth-daos-link-desc": "ስለDAOs ይማሩ", + "page-get-eth-cex-link-desc": "የምንዛሪ ዝርዝሮችን ይመልከቱ", + "page-get-eth-staking-link-desc": "ስለማሰባሰብ የበለጠ ይወቁ", "page-get-eth-dexs": "ያልተማከሉ ምንዛሪዎች (DEXs)", "page-get-eth-dexs-desc": "ያልተማከሉ ምንዛሪዎች ለETH እና ለሌሎች ቶከኖች ክፍት የገበያ ቦታዎች ናቸው። ገዥዎችን እና ሻጮችን በቀጥታ ያገናኛሉ።", "page-get-eth-dexs-desc-2": "በግብይቱ ውስጥ ገንዘቦችን ለመጠበቅ የታመነ ሶስተኛ አካልን ከመጠቀም ይልቅ ኮድን ይጠቀማሉ። የሻጩ ETH ለገዢው የሚተላለፈው ክፍያ ሲረጋገጥ ብቻ ነው። ይህ ዓይነቱ ኮድ ዘመናዊ ውል በመባል ይታወቃል።", - "page-get-eth-dexs-desc-3": "ይህ ማለት ከተማከሉ አማራጮች ሲነጻጸር ያነሰ የቦታ ገደቦች አሉ ማለት ነው.። አንድ ሰው የሚፈልጉትን እየሸጠ ከሆነ እና እርስዎ ማቅረብ የሚችሉትን የመክፈያ ዘዴ ከተቀበለ፣ ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ። DEXዎች ሌሎች ቶከኖችን፣ ፔይ ፓልን እንዲሁም በአካል ተገኝቶ ጥሬ ገንዘብን በመጠቀም ETHን ለመግዛት ያስችላል።", + "page-get-eth-dexs-desc-3": "ይህ ማለት ከማዕከላዊ አማራጮች ያነሰ የጂኦግራፊያዊ ገደቦች አሉ ማለት ነው፣ አንድ ሰው የሚፈልጉትን እየሸጠ ከሆነ እና እርስዎ ማቅረብ የሚችሉትን የመክፈያ ዘዴ ከተቀበለ፣ ዝግጁ ኖት ማለት ነው።", + "page-get-eth-dexs-desc-4": "ማሳሰቢያ፡- ብዙ ዲክሰሮች ለመስራት የታሸገ ኤተር (WETH) ይጠቀማሉ። ስለተጠቀለለ ኤተር የበለጠ ይወቁ።\n", "page-get-eth-do-not-copy": "ምሳሌ፡ ኮፒ አታድርጉት", "page-get-eth-exchanges-disclaimer": "ይህንን መረጃ የሰበሰብነው በቆጠራ ነው። የሆነ ስህተት ከተመለከቱ በዚህ ያሳውቁን", - "page-get-eth-exchanges-empty-state-text": "ETHን ለመግዛት የሚያገለግሉ የቦርሳዎች እና የምንዛሬዎችን ዝርዝር ለመመልከት የመኖሪያ ሀገርዎን ያስገቡ", + "page-get-eth-exchanges-empty-state-text": "ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸውን የገንዘብ ልውውጦች ዝርዝር ለማየት የመኖሪያ ሀገርዎን ያስገቡ", "page-get-eth-exchanges-except": "በስተቀር", "page-get-eth-exchanges-header": "በየትኛው ሀገር ነው የሚኖሩት?", "page-get-eth-exchanges-header-exchanges": "ምንዛሬዎች", "page-get-eth-exchanges-header-wallets": "ቦርሳዎች", - "page-get-eth-exchanges-intro": "ምንዛሬዎች እና ቦርሳዎች ክሪፕቶ ሊሸጡበት የሚችሉት ቦታዎች ላይ ገደብ አላቸው።", + "page-get-eth-exchanges-intro": "የገንዘብ ልውውጦች crypto የት መሸጥ እንደሚችሉ ላይ ገደቦች አሏቸው። ይህ በእያንዳንዱ ሀገር ውስጥ ለመስራት የታሰበ አመላካች የአገልግሎቶች ዝርዝር ነው። እዚህ ተካተተ ማለት ማረጋገጫ አይደለም - የራስዎን ምርምር ማድረግ አለብዎት!", "page-get-eth-exchanges-no-exchanges": "ይቅርታ፣ ከዚህ ሀገር ETHን እንድትገዙ የሚያስችልዎት ምንም አይነት ምንዛሪዎችን አናውቅም። እርስዎ ካወቁ በዚህ ያሳውቁን", - "page-get-eth-exchanges-no-exchanges-or-wallets": "ይቅርታ፣ ከዚህ ሀገር ETHን እንድትገዙ የሚያስችልዎት ምንም አይነት ምንዛሪ ወይም ቦርሳ አናውቅም። እርስዎ ካወቁ በዚህ ያሳውቁን", + "page-get-eth-exchanges-no-exchanges-or-wallets": "ይቅርታ፣ ከዚህ ሀገር ETHን እንድትገዙ የሚያስችልዎት ምንም አይነት ምንዛሪዎችን አናውቅም። እርስዎ ካወቁ በዚህ ያሳውቁን", "page-get-eth-exchanges-no-wallets": "ይቅርታ፣ ከዚህ ሀገር ETHን እንድትገዙ የሚያስችልዎት ምንም አይነት ቦርሳ አናውቅም። እርስዎ ካወቁ በዚህ ያሳውቁን", "page-get-eth-exchanges-search": "የሚኖሩበት ቦታ ይጻፉ...", "page-get-eth-exchanges-success-exchange": "በሕጋዊ ማረጋገጫዎች ምክንያት በምንዛሪዎች ለመመዝገብ የተወሰኑ ቀናት ሊወስድ ይችላል።", @@ -36,30 +46,30 @@ "page-get-eth-hero-image-alt": "የጀግና ETHን ምስል ያግኙ", "page-get-eth-keep-it-safe": "የእርስዎ ETHን ደህንነት የጠበቅ", "page-get-eth-meta-description": "በሚኖሩበት ቦታ መሰረት ETHን እንዴት እንደሚገዙ እና እንዴት በጥንቃቄ መጠበቅ እንደሚቻል ምክር።", - "page-get-eth-meta-title": "ETHን እንዴት መግዛት ይቻላል", + "page-get-eth-meta-title": "Ethereum (ETH) እንዴት መግዛት ይቻላል", "page-get-eth-need-wallet": "DEXን ለመጠቀም ቦርሳ ያስፈልግዎታል።", "page-get-eth-new-to-eth": "ለETH አዲስ ነዎት? ለመጀመር ይችሉ ዘንድ አጠር ያለ ሃተታ ይኸውሎት።", "page-get-eth-other-cryptos": "ሌላ ክሪፕቶ በመጠቀም ይግዙ", - "page-get-eth-protect-eth-desc": "ብዙ መጠን ያለው ETHን ለመግዛት ካቀዱ፣ በምንዛሪ ሳይሆን እርስዎ በሚቆጣጠሩት ቦርሳ ውስጥ ማስቀመጥ ይፈልጉ ይሆናል ። ምክንያቱም ምንዛሬ በኮምፒዩተር ሰርጎ ገቦች ኢላማ ስር ሊወድቅ ስለሚችል ነው። የኮምፒዩተር ሰርጎ ገቦች ዘልቀው ከገቡ፣ ገንዘባችሁን ልታጡ ትችላላችሁ። በአንጻሩ ግን ቦርሳዎትን የሚቆጣጠሩት እርስዎ ብቻ ነዎት።", - "page-get-eth-protect-eth-in-wallet": "የእርስዎን ETH በቦርሳ ውስጥ ይጠብቁ", + "page-get-eth-protect-eth-desc": "የግል ሂሳባችንን በማስተዳደር የራሳችን የሆነውን ንብረት አንድንቆጣጠር ማስቻሉ የEthereum ዋነኛ መገለጫ ነው። ይህም ማለት በግል ንብረቶቻችን ላይ ሌላ ሶስተኛ አካልን ማመን ሳይጠበቅብን በተጨማሪም ታማኝ ካልሆኑ ንብረት ጠባቂዎች ራሳችንን በመከላከል ከኪሳራ አና ከህገ ወጥ ጠላፊዎች ንብረታችንን ለመጠበቅ ያስችለናል። ነገር ግን የንብረታችንን ደህንነት ማረጋገጥ ሀላፊነት ሙሉ በሙሉ እኛ ላይ ይወድቃል ማለት ነው።", + "page-get-eth-protect-eth-in-wallet": "ETHዎን በግልዎ ዋሌት ውስጥ ያስቀምጡ", "page-get-eth-search-by-country": "በአገር ይፈልጉ", - "page-get-eth-security": "ይህ ማለት ግን እርስዎ የገንዘብዎን ደህንነት በጥሞና መውሰድ ያስፈልግዎታል ማለት ነው። ETHን ሲጠቀሙ ገንዘቦን ለመጠበቅ ባንክዎን አያምኑም፣ እራስዎን እንጂ።", + "page-get-eth-security": "ይህ ማለት የፈንድዎን ደህንነት በቁም ነገር ሊወስዱት ይገባል ማለት ነው። በETH የእርስዎን ንብረቶች ለመጠበቅ አንድ ባንክ ወይም ድርጅት ላይ እምነትዎን አይጥሉም፣ ለራስዎ ኃላፊነት ይወስዳሉ።", "page-get-eth-smart-contract-link": "ስለ ዘመናዊ ውሎች ተጨማሪ", "page-get-eth-swapping": "የእርስዎን ቶከኖችዎን በሌሎች ሰዎች ETH ይቀይሩ። እንዲሁም ተገላቢጦሹን ያድርጉ።", "page-get-eth-try-dex": "DEXን ይሞክሩ", "page-get-eth-use-your-eth": "ETHዎን ይጠቀሙ", "page-get-eth-use-your-eth-dapps": "አሁን የETH ባለቤት ስለሆናችሁ፣ አንዳንድ የኢቴሪየም መተግበሪያዎችን (dapps) ይመልከቱ። ለፋይናንስ፣ ማህበራዊ ሚዲያ፣ ጨዋታ እና ሌሎች ብዙ ዘርፎች የሚሆኑ dapps አሉ።", "page-get-eth-wallet-instructions": "የቦርሳ መመሪያዎችን ይከተሉ", - "page-get-eth-wallet-instructions-lost": "የቦርሳዎ አድራሻ ከጠፋብዎ ገንዘብዎን መልሰው ማግኘት አይችሉም። ቦርሳዎ ይህንን ለመከላከል የሚያስችሉ መመሪያዎችን ሊሰጥዎ ይገባል ። መመሪያዎቹን በጥሞና መከተልዎን ያረጋግጡ - አብዛኛውን ጊዜ የቦርሳዎን አድራሻ ካጡ ማንም ሊረዳዎ አይችልም።", + "page-get-eth-wallet-instructions-lost": "የመለያዎ መዳረሻ ከጠፈብዎ፣ የፈንድ መዳረሻዎን ያጣሉ። የእርስዎ ዋሌት ከዚህ ለመጠበቅ መመሪያዎችን ሊሰጥዎ ይችላል። በጥንቃቄ እነሱን መከተልዎን እርግጠኛ ይሁኑ - አብዛኛውን ጊዜ የመለያዎ መዳረሻ ከጠፋብዎ ማንም ሰው ሊረዳዎት አይችልም።", "page-get-eth-wallets": "ቦርሳዎች", "page-get-eth-wallets-link": "ስለ ቦርሳዎች ተጨማሪ", "page-get-eth-wallets-purchasing": "አንዳንድ ቦርሳዎች ክሪፕቶ በዴቢት/ክሬዲት ካርድ፣ በባንክ ማስተላለፍ ወይም በApple Pay ጭምር እንዲገዙ ያስችሉዎታል። የቦታ ገደቦች ተፈጻሚ ይሆናሉ።", - "page-get-eth-warning": "እነዚህ DEXዎች ለአዲስ ጀማሪዎች አይደሉም ምክንያቱም እነሱን ለመጥቀም የተወሰነ ETH ያስፈልግዎታል።", + "page-get-eth-warning": "ለመጠቀም አንዳንድ ETH ስለሚያስፈልግዎት፣ እነዚህ DEXዎች ለጀማሪዎች አይደሉም። እነዚህ ምሳሌዎች ብቻ ናቸው እንጂ የተረጋገጡ ምርቶች አይደሉም። የራስዎን ምርምር ያድርጉ!", "page-get-eth-what-are-DEX's": "DEXዎች ምንድናቸው ?", "page-get-eth-whats-eth-link": "ETH ምንድነው?", - "page-get-eth-where-to-buy-desc": "ETHን ከምንዛሪዎች ወይም በቀጥታ ከቦርሳ መግዛት ይችላሉ።", + "page-get-eth-where-to-buy-desc": "ETH ማግኘት፣ ከአቻዎችዎ መቀበል ወይም ከልውውጦች እና መተግበሪያዎች መግዛት ይችላሉ።", "page-get-eth-where-to-buy-desc-2": "በሚኖሩበት ቦታ ላይ በመመስረት የትኞቹን አገልግሎቶች መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ።", - "page-get-eth-where-to-buy-title": "ETH ከየት ይገዛል", + "page-get-eth-where-to-buy-title": "ETHን የት ማግኘት ይቻላል", "page-get-eth-your-address": "የእርስዎ ETH አድራሻ", "page-get-eth-your-address-desc": "ቦርሳ ሲያወርዱ የእርስዎ የሆነ ይፋዊ የETH አድራሻ ይፈጥርልዎታል። ይህን ይመስላል:", "page-get-eth-your-address-desc-3": "ይህንን እንደ ኢሜል አድራሻዎ ያስቡ, ነገር ግን ከደብዳቤ ይልቅ ETH መቀበል ይችላል ። ETHን ከምንዛሬ ወደ ቦርሳዎ ማስተላለፍ ከፈለጉ አድራሻዎን እንደ መድረሻ ይጠቀሙ። ከመላክዎ በፊት ሁል ጊዜ በድጋሚ ማረጋገጥዎን እርግጠኛ ይሁኑ!", diff --git a/src/intl/am/page-wallets-find-wallet.json b/src/intl/am/page-wallets-find-wallet.json index 22450908d1c..a75f91b3fd7 100644 --- a/src/intl/am/page-wallets-find-wallet.json +++ b/src/intl/am/page-wallets-find-wallet.json @@ -1,17 +1,18 @@ { "page-find-wallet-clear": "ማጣሪያዎችን አጽዳ", - "page-find-wallet-desc-2": "ስለዚህ በሚፈልጉት ባህሪያት መሰረት ቦርሳዎን ይምረጡ።", - "page-find-wallet-description": "ቦርሳዎች እርስዎ ሊወዷቸው የሚችሉ ብዙ አማራጭ ባህሪያት አሏቸው።", + "page-find-wallet-desc-2": "ዋሌት ምን አንደሆነ አያውቁምን?", + "page-find-wallet-desc-2-wallets-link": "ስለ ዋሌቶች ይማሩ።", + "page-find-wallet-description": "የዋሌቶች የእርስዎን ETH ያከማቹና ያስተላልፋሉ። ከፍላጎትዎ ጋር የሚጣጣሙ ከተለያዩ ምርቶች ውስጥ መምረጥ ይችላሉ።", "page-find-wallet-last-updated": "መጨረሻ የተሻሻለው", "page-find-wallet-meta-description": "በሚፈልጉት ባህሪያት ላይ በመመስረት የኢቴርየም ቦርሳዎችን ያግኙ እና ያወዳድሩ።", - "page-find-wallet-meta-title": "የኢቴርየም ቦርሳ ያግኙ", - "page-find-wallet-title": "ቦርሳ ያግኙ", + "page-find-wallet-meta-title": "የEthereum ዋሌቶች ዝርዝር | ethereum.org", + "page-find-wallet-title": "ዋሌትዎን ይምረጡ", "page-find-wallet-try-removing": "አንድ ወይም ሁለት ባህሪን ለማስወገድ ይሞክሩ", "page-stake-eth": "ETHን ያስይዙ", - "page-find-wallet-open-source": "Open source", + "page-find-wallet-open-source": "ክፍት የሆን ምንጭ", "page-find-wallet-open-source-desc": "ክፍት-ምንጭ ሶፍትዌር ማንኛውም ሰው የመተግበሪያውን ትክክለኛነት እና ደህንነት እንዲመረምር ያስችለዋል።", "page-find-wallet-self-custody": "የራስ ማቆያ", - "page-find-wallet-non-custodial": "በጥበቃ ስር ያልሆነ", + "page-find-wallet-non-custodial": "የግል ባለቤትነት", "page-find-wallet-non-custodial-desc": "የግል ቁልፎችዎን የማይቆጣጠሩ ቦርሳዎች።", "page-find-wallet-hardware-wallet-support": "የሃርድዌር ቦርሳ ድጋፍ", "page-find-wallet-hardware-wallet-support-desc": "ለተሻለ ደህንነት ከሃርድዌር ቦርሳ ጋር መገናኘት የሚችሉ ቦርሳዎች", @@ -20,7 +21,7 @@ "page-find-wallet-nft-support": "የNFT ድጋፍ", "page-find-wallet-nft-support-desc": "NFTዎችን ማየት እና ከእነሱ ጋር መገናኘትን የሚደግፉ ቦርሳዎች", "page-find-wallet-connect-to-dapps": "ከdapps ጋር ይገናኙ", - "page-find-wallet-connect-to-dapps-desc": "በኢቴርየም አውታረ መረብ ላይ ከተገነቡ መተግበሪያዎች ጋር የሚገናኙ ቦርሳዎች", + "page-find-wallet-connect-to-dapps-desc": "WalletConnectን ወይም አማራጭን ከሚደግፉ መተግበሪያዎች ጋር መገናኘት ይችላሉ።", "page-find-wallet-staking": "ቀብድ ማስያዝ", "page-find-wallet-staking-desc": "ETHን በቀጥታ ከቦርሳ ያስይዙ", "page-find-wallet-swaps": "መለዋወጥ", @@ -41,10 +42,14 @@ "page-find-wallet-multisig-desc": "ግብይትን ለመፍቀድ ከአንድ በላይ ፊርማዎችን የሚጠይቁ ቦርሳዎች", "page-find-wallet-social-recovery": "ማህበራዊ ማገገም", "page-find-wallet-social-recovery-desc": "የዘመናዊ ውል ቦርሳዎችን የመፈረሚያ ቁልፍ ለጠባቂዎች እንዲቀይሩ የሚያስችሉ ቦርሳዎች", - "page-find-wallet-features": "Features", - "page-find-wallet-security": "Security", - "page-find-wallet-smart-contract": "Smart contract", - "page-find-wallet-check-out": "Check out", + "page-find-wallet-languages-supported": "የቋንቋ ድጋፍ", + "page-find-wallet-languages-search-language": "ቋንቋ ፈልግ", + "page-find-wallet-popular-languages": "በጣም ታዋቂ", + "page-find-wallet-features": "ባህሪያት", + "page-find-wallet-security": "ደህንነት", + "page-find-wallet-smart-contract": "ዘመናዊ ተቋራጮች", + "page-find-wallet-advanced": "የላቀ", + "page-find-wallet-check-out": "መውጣት", "page-find-wallet-info-updated-on": "መረጃው የዘመነው", "page-find-wallet-showing-all-wallets": "ሁሉንም ቦርሳዎች ያሳያል", "page-find-wallet-wallets": "ቦርሳዎች", @@ -55,23 +60,29 @@ "page-find-wallet-windows": "Windows", "page-find-wallet-chromium": "Chromium", "page-find-wallet-firefox": "Firefox", - "page-find-wallet-hardware": "Hardware", + "page-find-wallet-hardware": "ሃርድዌር", "page-find-wallet-new-to-crypto-title": "ለክሪፕቶ አዲስ", - "page-find-wallet-new-to-crypto-desc": "የመጀመሪያው ቦርሳዎን የሚፈልጉ አዲስ ተጠቃሚ ነዎት", + "page-find-wallet-new-to-crypto-desc": "የመጀመሪያ ጊዜ ተጠቃሚ ጀማሪ ዋሌት እየፈለገ ነው።", "page-find-wallet-nfts-title": "NFTዎች", - "page-find-wallet-nfts-desc": "ስለ NFTዎች በጣም ፍላጎት ያሎት ሰው ነዎት እና የNFT ድግፍ ያለው ቦርሳ ይፈልጋሉ", - "page-find-wallet-hodler-title": "ሆድለር", - "page-find-wallet-hodler-desc": "ቶከኖች ያሎት እና እነሱን መንካት የማይፈልጉ ሰው ነዎት", + "page-find-wallet-nfts-desc": "በ NFT ድጋፍ ላይ ያተኮሩ ዋሌቶች።", + "page-find-wallet-hodler-title": "ሃርድዌር", + "page-find-wallet-hodler-desc": " ቶክን በንቃት ሳይነግዱ በሃርድዌር ዋሌቶች መያዝ።", "page-find-wallet-finance-title": "ፋይናንስ", - "page-find-wallet-finance-desc": "DeFiን የሚጠቀሙ እና ከDeFi መተግበሪያዎች ጋር መገናኘት የሚያስችል ቦርሳ የሚፈልጉ ሰው ነዎት", + "page-find-wallet-finance-desc": "የDeFi መተግበሪያዎችን በብዛት መጠቀም ላይ የሚያተኩሩ ዋሌቶች።", "page-find-wallet-developer-title": "የሶፍትዌር ገንቢ", - "page-find-wallet-developer-desc": "የሶፍትዌር ገንቢ ነዎት እና dappsን ለመገንባት እና ለመሞከር ቦርሳ ያስፈልግዎታል", - "page-find-wallet-filters": "ማጣሪያዎች", + "page-find-wallet-developer-desc": "የተሰባጠረ መተገበሪያ ለማዳበር የሚያግዙ የኪስ ዋሌቶች።", + "page-find-wallet-active": "ንቁ", "page-find-wallet-footnote-1": "በዚህ ገጽ ላይ የተዘረዘሩ ቦርሳዎች ይፋዊ ማረጋገጫዎች አይደሉም፣ እና እዚህ የቀረቡት ለመረጃ አገልግሎት ብቻ ነው።", "page-find-wallet-footnote-2": "የእነሱ መግለጫዎች በራሳቸው የቦርሳ ፕሮጀክቶች ቀርበዋል፡፡", - "page-find-wallet-footnote-3": "በእኛ ዝርዝር ፖሊሲ ውስጥ ባሉ መስፈርቶች መሰረት ምርቶችን ወደዚህ ገጽ እንጨምራለን። ቦርሳ እንድንጨምር ከፈለጉ በGitHub ላይ ችግሮን ያንሱ።", + "page-find-wallet-footnote-3": "በእኛ ዝርዝር ፖሊሲ ውስጥ ባሉ መስፈርቶች መሰረት ምርቶችን ወደዚህ ገጽ እንጨምራለን። ዋሌት እንድንጨምር ከፈለጉ በGitHub ላይ ችግሮን ያንሱ።", "page-find-wallet-mobile": "ሞባይል", "page-find-wallet-desktop": "ዴስክቶፕ", "page-find-wallet-browser": "የድረገጽ ማሰሻ", - "page-find-wallet-device": "መሳሪያ" + "page-find-wallet-device": "መሳሪያ", + "page-find-wallet-reset-filters": "ዳግም አስጀምር", + "page-find-wallet-visit-website": "ድህረ-ገጽ ይጎብኙ", + "page-find-wallet-social-links": "አገናኞች", + "page-find-wallet-empty-results-title": "ምንም ውጤቶች የሉም", + "page-find-wallet-empty-results-desc": "ከእርስዎ መስፈርት ጋር የሚዛመዱ ዋሌቶች የሉም፣ አንዳንድ ማጣሪያዎችን ለማስወገድ ይሞክሩ።", + "page-find-wallet-see-wallets": "ዋሌቶችን ይመልከቱ" } diff --git a/src/intl/am/page-what-is-ethereum.json b/src/intl/am/page-what-is-ethereum.json index cf225c852ce..cbf2859dea1 100644 --- a/src/intl/am/page-what-is-ethereum.json +++ b/src/intl/am/page-what-is-ethereum.json @@ -34,9 +34,12 @@ "page-what-is-ethereum-cryptocurrency-tab-content-2": "እንደ ቢትኮይን እና ኢተር ያሉ ንብረቶች «ክሪፕቶ ገንዘብ» ተብለው የሚታወቁት ለእርስዎ መረጃ እና ንብረቶች ደህንነት ዋስትና የሚሰጠው በcryptography እንጂ አንድ ተቋም ወይም ድርጅት በታማኝነት እንዲተገብር እሱ ላይ በመተማመን አይደለም።", "page-what-is-ethereum-cryptocurrency-tab-content-3": "ኢቴሬም በአውታረ-መረቡ ላይ ለተወሰኑ ተግባራት ለመክፈል የሚያገለግል የራሱ የሆነ ክሪፕቶፕከረንሲ፣ Ether (ETH) አለው። በኢቲሪየም ላይ ወደ ሌሎች ተጠቃሚዎች ሊተላለፍ ወይም በሌላ ቶከኖች ሊቀየር ይችላል። Ether ልዩ ነው ምክንያቱም በኢቲሪየም ላይ መተግበሪያዎችን እና ድርጅቶችን ለመገንባት እና ለማስኬድ የሚያስፈልገውን ስሌት ለመክፈል ጥቅም ላይ ይውላል።", "page-what-is-ethereum-summary-title": "ማጠቃለያ", - "page-what-is-ethereum-summary-desc-1": "ኢቲሪየም የኢቲሪየም ፕሮቶኮል ተብሎ የሚጠራውን ደንብ የሚከተሉ የአለም አቀፍ የኮምፒውተሮች መረብ ነው። የኢቴሬም አውታረ-መረብ ማንኛውም ሰው ሊገነባ እና ሊጠቀምባቸው ለሚችሉ ማህበረሰቦች፣ አፕሊኬሽኖች፣ ድርጅቶች እና ዲጂታል ንብረቶች መሰረት ሆኖ ይሰራል።", - "page-what-is-ethereum-summary-desc-2": "የኢቲሪየም አካዉንት ከየትኛውም ቦታ ሆነው በማንኛውም ጊዜ መፍጠር እና የመተግበሪያዎችን ዓለም ማሰስ ወይም የራስዎን መገንባት ይችላሉ። ዋናው ፈጠራ ህጎቹን ሊለውጥ ወይም መዳረሻዎን ሊገድብ የሚችል ማዕከላዊ ባለስልጣን ሳያምኑ ይህን ሁሉ ማድረግ ይችላሉ።", - "page-what-is-ethereum-summary-desc-3": "የበለጠ ለማወቅ ማንበብዎን ይቀጥሉ…", + "page-what-is-ethereum-summary-desc-1": "Ethereum በEthereum ፕሮቶኮል የሚደገፉ ሺዎች መተግበሪያዎችን እና ብሎክቼኖችን የሚያቃናቸው ዋና መድረክ ነው።", + "page-what-is-ethereum-summary-desc-2": "ይህ ንቁ ሥነ-ምህዳር ፈጠራን እና ሰፊ ያልተማከሉ መተግበሪያዎችን እና አገልግሎቶችን ያቀጣጥላል።", + "page-what-is-ethereum-summary-bullet-1": "ነፃ እና ዓለማቀፍ የEthereum መለያዎች", + "page-what-is-ethereum-summary-bullet-2": "ቅርጸ-ግል፣ የግል መረጃ አያስፈልግም", + "page-what-is-ethereum-summary-bullet-3": "ያለምንም ዓይነት ግዴታ ማንኛውም ሰው መሳተፍ ይችላል", + "page-what-is-ethereum-summary-bullet-4": "የEthereum ባለቤት የሆነ ድርጅት የለም ወይም የወደፊት እጣ ፈንታውን የሚወስን የለም።", "page-what-is-ethereum-btc-eth-diff-title": "የኢቲሪየምና የቢትኮይን ልዩነት ምንድን ነው?", "page-what-is-ethereum-btc-eth-diff-1": "በ2015 የጀመረው ኢቴሬም ከአንዳንድ ትልቅ ልዩነቶች ጋር በቢትኮይን ፈጠራ ላይ የተገነባ ነው።", "page-what-is-ethereum-btc-eth-diff-2": "ሁለቱም ዲጂታል ገንዘብ ያለክፍያ አቅራቢዎች ወይም ባንኮች እንዲጠቀሙ ያስችሉዎታል። ግን ኢቲሪየም በፕሮግራም የሚደረግ ነው፣ ስለዚህ ያልተማከሉ መተግበሪያዎችን በአውታረ-መረቡ ላይ መገንባት እና መልቀቅ ይችላሉ።",